Excel ለሁሉም – የቢሮ እና የስራ ክህሎት ስልጠና
About Course
ይህ ኮርስ ለጀማሪዎች፣ ለተማሪዎች፣ ለሰራተኞች፣ ለቢዝነስ ባለቤቶች እና የOffice ክህሎታቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ሙሉ የMicrosoft Excel ስልጠና ነው።
በዚህ ኮርስ፦
✅ Excel Interface እና Basic Tools
✅ Data Entry እና Formatting
✅ Formulas እና Functions
✅ Charts እና Graphs
✅ Sorting & Filtering
✅ Pivot Table
✅ Invoice እና Report ዝግጅት
✅ Practical Office Tasks
✅ Tips & Shortcuts
በተግባር ምሳሌዎች እና ፕሮጀክቶች ይማራሉ። ኮርሱን ከጨረሱ በኋላ Excelን በስራ ቦታ፣ በቢዝነስ እና በዕለታዊ ስራዎች በብቃት መጠቀም ይችላሉ።
Course Content
Introduction to Microsoft Excel & Basic Operations
-
Introduction to Excel
00:00
Formatting & Professional Spreadsheet Design
2 — Formatting & Professional Spreadsheet Design
Student Ratings & Reviews
No Review Yet